ወደ BibleProject እንኳን ደህና መጡ!

ትኩስ ቪድዮዎችና ስለዚህ ቋንቋ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ዜና መድብላችንን ይቀላቀሉ

ተወዳጅ ቪድዮዎች
ሻሎም - ሰላም Shalom - Peace
ተስፋ Hope
ደስታ Joy
አጋፔ - ፍቅር Agape - Love
ተልዕኳችን ሰዎች መጽሃፍ ቅዱስን እንደ አንድ ወጥ ወደ ኢየሱስ የሚመራ ታሪክ አድርገው እንደሚለማመዱት ማገዝ ነው።
ሁሉም ቪድዮዎች

ቪድዮዎቻችንን ለሁሉም ሰዎች ተደራሽ ለማድረግ ይዘታችንን ወደ ብዙ ቋንቋዎች ለመተርጎም ቁርጠኛ ነን። የኛ Overview የተሰኘው ተከታታይ እና ፖስተሮች ለእያንዳንዱ የመጽሃፍ ቅዱስ መጽሃፍ የዳሰሳ ማጠቃለያ ይሰጣሉ።

ፖስተሮችና ቪድዮዎች ያውርዱ
ብሉይ ኪዳን Old Testament
አዲስ ኪዳን New Testament
የሉቃስ እና የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት Luke-Acts Gospel Series
የርደት ተከታታይ ጥናት Advent Series
ብሉይ ኪዳን Old Testament
ዳሰሳ፡ ብሉይ ኪዳን / ታናክ Old Testament / TaNaK
ዳሰሳ፡- ዘፍጥረት 1-11 Genesis
ዳሰሳ:- ዘፍጥረት 12-50 Genesis
ዳሰሳ፡- ዘጸአት 1-18 Exodus
ዳሰሳ፡- ዘጸአት 19-40 Exodus
ዳሰሳ፡- ዘኍልቍ Numbers
ዳሰሳ፡- ዘዳግም Deuteronomy
ዳሰሳ፡- ኢያሱ Joshua
ተጨማሪ ቪድዮዎች
አዲስ ኪዳን New Testament
ዳሰሳ፡- አዲስ ኪዳን Overview: New Testament
ዳሰሳ፡- ማቴዎስ 1-13 Matthew 1-13
ዳሰሳ፡- ማቴዎስ 14-28 Matthew 14-28
ዳሰሳ፡- ማርቆስ Mark
ዳሰሳ፡- ዮሐንስ 1-12 John
ዳሰሳ፡- ዮሐንስ 13-21 John
ዳሰሳ፡- ሉቃስ 1-9 Luke
ዳሰሳ፡- ሉቃስ 10-24 Luke
ተጨማሪ ቪድዮዎች
የሉቃስ እና የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት Luke-Acts Gospel Series
የኢየሱስ ውልደት፦ ሉቃስ 1-2 The Birth of Jesus - Gospel of Luke Ch. 1-2
የኢየሱስ ጥምቀት፦ ሉቃስ 3-9 The Baptism of Jesus - Luke Ch. 3-9
የጠፋው ልጅ፦ ሉቃስ 9-19 The Prodigal Son - Luke Ch. 9-19
የኢየሱስ ስቅለት፦ ሉቃስ 19-23 The Crucifixion of Jesus: Luke 19-23
የኢየሱስ ትንሳኤ፦ ሉቃስ 24 Resurrection of Jesus: Luke Ch. 24
በዓለ ኅምሳ፦ ሐዋሪያት ሥራ 1-7 Pentecost: Acts 1-7
ሐዋሪያው ጳውሎስ፦ የሐዋሪያት ሥራ 8-12 The Apostle Paul: Acts 8-12
ወደ ሮሜ ጉዞ፦ የሐዋሪያት ሥራ 21-28 Bound for Rome: Acts 21- 28
የርደት ተከታታይ ጥናት Advent Series
አጋፔ - ፍቅር Love
ደስታ Joy
ተስፋ Hope
ሻሎም - ሰላም Peace
ፖስተሮችና ቪድዮዎች ያውርዱ
ቪድዮዎቻችንን ለሁሉም ሰዎች ተደራሽ ለማድረግ ይዘታችንን ወደ ብዙ ቋንቋዎች ለመተርጎም ቁርጠኛ ነን። የኛ Overview የተሰኘው ተከታታይ እና ፖስተሮች ለእያንዳንዱ የመጽሃፍ ቅዱስ መጽሃፍ የዳሰሳ ማጠቃለያ ይሰጣሉ።
ይዘቶቻችንን ይዳስሱ / ይዘት ዳሰሳ
የንባብ ዕቅዶቻችን ግለሰቦች፣ የጥናት ቡድኖች፣ እና ቤተሰቦች ስለመጽሃፍ ቅዱስ የበለጠ እንዲማሩ ለማነቃቃት አኒሜትድ ቪድዮዎችንና ዕውቀትን የሚያስጨብጡ ማጠቃለያዎቻችን ያካትታሉ።

BibleProjectን ይቀላቀሉ

የኢየሱስ ታሪክ ግለሰቦችንና ሙሉ ህብረትሰቦችን የመቀየር ሃይል እንዳለው እናምናለን። እያደገ ለመጣው የተደራሾቻችን ቁጥር፤ በዐለም ዙሪያ ካሉ ባለሙያ ቡድኖች ጋር በመስራት ስለ የመጽሃፍ ቅዱስ መጽሃፍት፣ ጭብጦች እና ቁልፍ ቃላት የተለያዩ ቪድዮዎችን እየሰራን እንገኛለን።

ይስጡ
Join Men
Which language would you like?