የቅርብ ጊዜ ቪዲዮዎችን እና በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ አዳዲስ ዝግጅቶችን ለማግኘት የጋዜጣችን ተከታታይ ይሁኑ።
ቪዲዮዎቻችን ለሰዎች ሁሉ በቀላሉ ተደራሽ ለማድረግ፣ ይዘታችንን በተለያዩ ቋንቋዎች እያዘጋጀን ነው። ተከታታይ ዳሰሳዎቻችን እና ፖስተሮቻችን ለእያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ግሩም ዕጣሬ የሚሰጡ ናቸው።
ፖስተሮችን እና ቪዲዮዎችን ያውርዱየኢየሱስ ታሪክ፣ ግለ ሰቦችንም ሆነ መላ ማኅበረ ሰብን የመቀየር ኀይል እንዳለው እናምናለን። በዓለም ዙሪያ ካሉ ወገኖቻችን ጋር በዐብሮነት በመሥራት፣ ቍጥራቸው እየጨመረ ላሉ ተመልካቾቻችን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጽሑፎች፣ ጭብጦች እና ቁልፍ ቃላት ቪዲዮዎችን መሥራታችንን እንቀጥላለን።